ሄልዝ[ኢ]ቤተሰብ

ወደ ሄልዝ[ኢ]ቤተሰብ ኮርሶች እኳን ደህና መጡ! 

ይህ ፕሮግራም በኢትዮጵያ እና በኬንያ ላሉ አርሶ አደር ማህበረሰቦች የእናቶች እና አራስ ጤና በተደባለቀ የትምህርት አቀራረብ እና በ LUCY መተግበሪያ ለማሻሻል ያለመ ነው።.